ርዕይ
የክልሉ ዉሃና ኢነርጂ ሃብት ተጠብቆና ለምቶ ህብረተሰቡ የልማቱ ተጠቃሚ ሁኖ ማየት
ተልዕኮ
የክልሉን የዉሃና ኢነርጂ ሃብት በማልማትና በማስተዳደር ለኢኮኖሚ ግንባታዉ ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክቶ የህዝቡን የኑሮ ደረጃ እንዲሻሻል ማድረግ
እሴቶች
- በክልሉ ህዝብ የዉሃና ኢነርጂ ሃብት ተጠቃሚነት ማመን
- የዉሃና ኢነርጂ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያለዉ ሃብት መሆኑን እናምናለን
- ግልጽነትንና ተጠያቂነትን ማስፈን
- የዉጤታችን መለኪያ የተገልጋዩ እርካታ መሆኑን እናምናለን
- የእኛ ተጠቃሚነት ከህብረተሰቡ ለዉጥ ጋር መሆኑን እናምናልን፡፡