የአብከመ ውኃ መሰኖና ኢነርጅ ልማት ቢሮ የICT ዳይሮክተሬት

በአብከመ ውኃ መሰኖና ኢነርጅ ልማት ቢሮ የቢሮውን ተልዕኮዎችና ዓላማዎች ለማሰፈጸም  የተለያዩ ዳይሮክተሬቶች የተዋቀሩ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ አንዱ የICT ዳይሮክቶሬት ነው፡፡ የኢንፎርሜሽን ኮሙኑኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሮክቶሬት በዳይሬክቶሬት ደረጃ የተቋቋመ ሲሆን በሶስት በለሙያዎች በመታገዝ የቢሮውን ራዕይ እና ተልዕኮ ለማሳካት እና ግቡን እንዲመታ ለማድረግ በቴክኖሎጂው በኩል በዋናነት እያከናወነ የሚገኛቸው ተግባራት፡-

 • የተቋሙን ማኅበረሰብ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ክህሎትና አጠቃቀም በማሳደግ ዘመናዊና ቀልጣፋ የአሰራር ስርዓት መሠርጋት፣
 • ሀገር በቀል ዕውቶችንና ቴክኖሎጂዎችን ማልማትና ጥቅም ላይ ማዋል፣
 • የሳይንስና ቴክኖሎጂ እንቅስቃሴዎችን ከሌሎች ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ የልማት ፕሮግራሞችና ዕቅዶች ጋር ተቀናጅተው መተግበራቸውን ማረጋገጥ፣ የተሰኙ ግቦችን ቀይሶ እየሰራ ይገኛል፡፡
 • ለቢሮው የዘመኑ ቴክኖሎጂ የሚጠይቁትን የቴክኖሎጂ ግባቶች እንሟሉ ማድረግና በማሰተዋወቅና ባለሙያዎች እነዲጠቀሙባቸው ምቹ ሁኔታ መፍጠር

የICT ዳይሮክቶሬት በ2012 ዓ/ም በዕቅድ የተያዙ ዋና ዋና ተግባራት፡-

 • በቢሮው እየተተገበሩ ያሉ ሲስተሞችን ማስተዳደርና ለባለሙያዎች ድጋፍ መስጠት
 • የአይቤክስ አፕሊኬሽክ በስራ ላይ እንዲውል አገለግሎት መስጠት
 • በቢሮው ውስጥ የሚገኙ ፡- ዲስክቶፕ፣ ላፕቶፕ፣ ፕሪንተር፣ ፎቶኮፒ፣ ፋክስ፣ እስካነር እና የተለያዩ የአይ.ሲ.ቲ ዕቃዎችን መጠገን፣
 • ኔትወርክ አድሚኒስትሬሽን ሥራዎችን ማከናወን፣
 • የቢሮው ኮምፖውተሮች አንቲ ቫይረስን መጫንና መከታተልና ማስተዳደር፣
 • የቴክኖሎጂ ዕቃዎች ለግዥ እስፔስፊኬሽን ማዘጋጀት፣ መገምገም እና ሲገቡ ትክክለኛነታቸውን ማረጋገጥ ፡-
 • የውኃ መስኖና ኢነርጂ ልማት ቢሮ በኢንትራኔት ፖርታል ፣ዌብሳይት እና የክልል መስተዳድሩን ፖርታል መረጃ ማጎልበት፣
 • የቢሮውን ICT የድጋፍ ስራ በአግባቡ ለማከናወን የሚያስችል የጥገና ሥልጠናዎችን መሳተፍና አቅምን ማሳደግ፣
 • የቢሮውንና የስልክ ፤የፋክስ እና የኢንተርኔት አገልግሎት ክፍያ መከታተል ብሎም ማስፈጸም እንዲሁም ከውጭ ሆነ ከውስጥ የሚመጡ የስልክ ጥሪዎች ተቀብሎ ከሚመለከታቸው ክፍል ወይም ግለሰብ ጋር ማገናኘት፤ ሠራተኞቹ የማይገኙ ከሆነ መልዕክት ተቀብሎ ማስተላለፍ፣

መጪ ዝግጅቶች

No events

ጎብኚዎችን ቆጣሪ

276665
ዛሬ
ትናንት
በዚህ ሳምንት
ባለፈው ሳምንት
በዚህ ወር
ባለፈው ወር
ጠቅላላ
67
44
433
275575
1720
4825
276665